የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ
ቀን 09/07/2018 ዓ.ም.
የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ንብረት አስተዳደር ባለስልጣን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ 85 ዓመት ቁጥር 064 ከህዳር 04 ቀን 2018 ዓ.ም በቋሚነት ቅጥር በወጣው ክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያ ላይ ሹፌር የተመዘገባችሁ እጩ ተወዳዳሪዎች ከዚህ በታች ስም ዝርዝር በተላለፈ መሠረት ምርታማነት ማሸሻያ የልህቀት ማዕከል በቀን 12/07/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 ላይ ለተግባር ፈተና እንድትቀርቡ እናሳውቃለን፡፡