advert
ማስታወቂያ
"""""""""
መጋቢት 4/2018 ዓ.ም
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ንብረት አስተዳደር ባለስልጣን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ 85 ዓመት ቁጥር 064 ከህዳር 04 ቀን 2018 ዓ.ም በቋሚነት ለመቅጠር በወጣው ክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያ ላይ ሹፌር | የስራ መደብ የተመዘገባችሁ እጩ ተወዳዳሪዎች ከዚህ በታች ስም ዝርዝራችሁ በተላለፈው መሠረት ማክሰኞ መጋቢት 08 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 ሰዓት 5ኛ ፎቅ የሰው ሀብት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት እንድትገኙ እናሳውቃለን፡፡